ፕሬዚዳንት ትራምፕ ጄምስ ኮሚን ማባረራቸው “ትክክል ነው” ሲሉ ይናገራሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፌዴራሉን ምርመራ ቢሮ /ኤፍቢአይ/ን ዳይሬክተር ጄምስ ኮሚን ከሥራ ኃላፊነት ለማባረር የወሰዱትን የውሳኔ እርምጃ “ትክክል ነው” ሲሉ እየሟገቱ ናቸው።