ድምጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የሩስያ አቻቸውን አነጋገሩ ሜይ 10, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የሩስያ አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭን ዋሺንግተን ላይ ዛሬ - ረቡዕ ቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል።