ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜይን አባረሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ /ኤፍቢአይ/ ዳይሬክተሩን ጄምስ ኮሜይን ለማባረር የወሰኑት በራሣቸው ቃላት "መሥራቤቱን በተሳካ ሁኔታ ለመምራት ባለመቻላቸው" እንደሆነ ተናግረዋል፡፡