ድምጽ መኪና ሠሪው ተማሪ - በነጆ ሜይ 09, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በነጆ ከተማ የ11ኛ ክፍል የመሰናዶ ትምሕርቱን በመከታተል ላይ እያለ የሠራው ባለ አራት ጎማ መኪና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተመዝግቦ የፈጠራ ባለቤትነት መብት እንደተሰጠው ይናገራል።