ስለ ማክሮን ድል የዓለም ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

በፈረንሣይ ምርጫ አክራሪዋ ብሔረተኛ ማሪን ሎ ፔን በተቀናቃኛቸው ኢማኑኤል ማክሮን ድል መነሣታቸው በይፋ ከተገለፀ ገና ሁለት ቀን መሆኑ ነው፡፡