ድምጽ ባራክ ኦባማ "የፅናት ተምሳሌት" ሽልማት ተቀበሉ ሜይ 08, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ትላንት ዕሁድ ባደረጉት ንግግር የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ከፓርቲያቸው አቋም ጋር ቢጣረስም ዕውነቱን መርምረው ሃቅ እንደሚናገሩ ጥልቅ ምኜቴ ነው ብለዋል፡፡