ድምጽ "ለሶማሊያ የውጭ ዲፕሎማሲ ግንኙነት ኃላፊ ብቸኛ አካል የሀገሪቱ መንግሥት ነው"-ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሜይ 05, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የጎረቤት ሶማሊያ ክልላዊ መሪዎች ወደ አዲሰ አበባ ሲመጡ የቆዩት በሀገሪቱ የፌደራል መንግሥት ፈቃድና ይሁንታ መሆኑን ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሣለኝ ተናግረዋል፡፡