የተመድ ባለሥልጣን ከኢህአዴግና ከሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ኮሚሺነር ጋር ያደረጉት ውይይት በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ያግዛል ሲሉ አንዳንድ የሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናግረዋል፡፡