በአፍሪካ የረድዔት ድርጅቶች የትራምፕ አስተዳደር የዕርዳታ ቅነሳ እንዳሰጋቸው ገለፁ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪካ ውስጥ የሚሠሩ የረድዔት ድርጅቶች በትራምፕ አስተዳደር የቀረበው የዕርዳታ ቅነሳ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ለቸነፈር ለተጋለጡ ሰዎች ምግብ የማድረስ አቅማቸውን ሊጎዳ ይችላል ሲሉ ፍርሃታቸውን ገልፀዋል።