ድምጽ የዓለም ምጣኔ ኃብት ጉባዔ ደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ነው ሜይ 04, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እየተካሄደ ያለው የዓለም ምጣኔ ኃብት ጉባዔ በድርቅና ተያያዥ የረሀብ ሁኔታዎች ምክንያት በአፍሪካ አህጉር ላይ የደቀኑትን ፈተና እየመረመረ ነው።