ድምጽ በኢትዮጵያ አዲስ የዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ይፋ ተደርጓል ኤፕሪል 28, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ቁጥራቸው በ2.2 ሚሊዮን ለጨመረው የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ምላሸ ለመስጠት ከመንግሥት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑን የተመድ የሰብዓዊ ዕርድታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።