አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች በድርድሩ የጋራ አጀንዳ ለማቅረብ ተስማሙ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ኢህአዴግ ጋር በሚደረገው ድርድር የጋራ አጀንዳ ይዘው ለመቅረብ ተስማምተዋል፡፡