ድምጽ ለጋሾች በጦርነት ለታመሰችው የመን ገንዘብ እንዲያዋጡ ተጠየቀ ኤፕሪል 26, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጦርነት በታመሰችው የመን ቸነፈር አፋፍ ላይ ለሚገኘው በብዙ ሚሊዮንች የሚቆጠር ሕዝብ ነፍስ አድን ዕርዳታ የሚውል ሁለት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ዶላር ለጋሾች እንዲያዋጡ ተማፅነዋል።