ድምጽ የኢንዱስትሪ ዘርፎች የቴክኖሎጂ ሽግግር ፍኖተ - ካርታ ተዘጋጀ ኤፕሪል 25, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የተለያዩ ዕቃዎችን እና ቁሳቁስ ገዝቶ ወደ ሃገር በማስገባት ብቻ ሀገርን ማሳደግ፣ ብሎም ማበለፀግ አይቻልም ሲሉ የኢትዮጵያው የሣይንስና የቴክኖሎጂ ሚኒስትር አስገነዘቡ፡፡