ድምጽ በኤርትራ ተከስቷል ስለተባለው ድርቅ ኤፕሪል 24, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በኤርትራ የእርሻ ሚኒስቴር የሰብል ልማት ኃላፊ አቶ ተስፋይ ገብረማርያም ኤርትራ ውስጥ ከድሕረ ነፃነት አንስቶ ድርቅን ለመቋቋም የተለያዩ የውሀ ማቆርና የአፈር መሸርሸር መከላከል ሲደረግ ስለቆየ በአሁኑ ወቅት የሚያሳስብ ሁኔታ የለም ይላሉ።