ድምጽ ፓርቲዎቹ የድርድሩን አጀንዳ የሚያደራጅ ኮሚቴ አቋቋሙ ኤፕሪል 21, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ድርድር ለመጀመር እየተዘጋጁ ያሉት ገዥው ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ከመካከላቸው ሦስት ቋሚ አደራዳሪዎችን መርጠዋል፡፡ የድርድሩን አጀንዳ የሚያደራጅ ኮሚቴም አቋቁመዋል፡፡