የኢጣልያ መንግሥትና ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያኗ አፍሪካውያን ስደተኞች በተመለከተ እየተወያዩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የኢጣልያ መንግሥትና ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያኗ በጋራ በመሆን፣ አፍሪካውያን ስደተኞች ወደ ሀገሪቱ የሚገቡበትን መንገድ የሚያመቻች አዲስ ዘዴ ለመፍጠር እየተሰባሰቡ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5