የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የአፍሪካ ሕብረት ስለትብብራቸው ተፈራረሙ
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪካ ሕብረት በመካከለቸው የሚኖረውን ትብብርና የማስተባበር ተግባርን ከፍ ለማድረግ የሚያስችላቸውን እርምጃ ትላንት ወስደዋል።
Your browser doesn’t support HTML5