ድምጽ ኢራን ለአካባቢዋ ስጋት መሆኗን የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠቆሙ ኤፕሪል 20, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 “ኢራን ለአካባቢዋ ስጋት ነች፣ እናም ቴህራን ላይ ከአሁኑ እርምጃ ካልተወሰደ ሥጋቱና አለመረጋጋቱ በመላው ዓለም ይሰስፋል” ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን አሳሰቡ።