ድምጽ በደቡብ ሱዳን ዕርዳታዎችን ለማድረስ መቸገራቸውን የረድዔት ድርጅቶች ተናገሩ ኤፕሪል 20, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የረድዔት ድርጅቶች አስቸኳይ የምግብና ሌሎች ዕርዳታዎችን ለተረጂዎች ለማድረስ ከባድ ችግር እንደገጠማቸው ይናገራሉ።