ድምጽ "ከ30 ከብት ሁለት ብቻ ቀረኝ" - የቦረና አርብቶ አደር ኤፕሪል 20, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ድርቁ ከብቶቻቸውን እየጨረሰ መሆኑን የቦረና አርብቶ አደሮች ተናገሩ። ከሦስት ወራት በፊት ስናነጋግራቸው ከ30 ከብት ሃያ እንደቀራቸው ነግረውን የነበሩት አርብቶ አደር አሁን ሁለት ብቻ እንደቀራቸው ነግረውናል።