ሰማያዊ ፓርቲ አባላቶቼ በሽብር እና በሌሎች ዓይነት ወንጀሎች ተጠርጥረው እየተጠየቁ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሽብር ወንጀልና በሌሎች ዓይነት ወንጀሎች ተጠርጥረው እየተጠየቁ መሆናቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5