በቡሩንዲ መንግሥት የሚታገዙ ሚሊሺያዎች የከፈቱት የሽብር ዘመቻ መስፋፋቱ ተጠቆመ

Your browser doesn’t support HTML5

ቡሩንዲ ውስጥ በመንግሥት የሚታገዙ ሚሊሺያዎች በፕሬዚዳንት ፔር ኑኩሩዚዛ ተቃዋሚዎች ላይ የከፈቱት የሽብር ዘመቻ እየተባባሰና እየተስፋፋ መምጣት በብርቱ እንዳሳሰባቸው የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ተናገሩ።