በናይጄሪያ በረሃብ የተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ገንዘብ እያለቀ በመምጣቱ አሳሰቢ ሆነ
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በታወከው ሰሜን ምሥራቅ የናይጄሪያ ግዛት በረሃብ ቀውስ የተጎዱ አምስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችለው ገንዘብ እያለቀ መምጣት በብርቱ እንዳሳሰበው አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5