ድምጽ በደቡብ ሱዳን አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ናቸው ኤፕሪል 12, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ሱዳን ወደ ጎረቤትዋ ሀገር ደቡብ ሱዳን ረድኤት እንዲገባ ስትል ሁለተኛ ኮሪዶር ወይም መሥመር ከፍታለች።