በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር እየበረከተ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር እየበረከተ የመጣበት ምክንያት ኤልኒኞ ከሚባለው የአየር ንብረት ሁኔታ ጋር የተያያዘ መሆኑን ሳይንቲስቶች አመለከቱ።
Your browser doesn’t support HTML5