የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ቀጣዮቹ ወራት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ተረጂዎች ምግብ ለማቅረብ ከሚያስፈልገው ድጋፍ እስካሁን የተገኘው ሃምሳ ከመቶ ብቻ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5