ድምጽ ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ድርድሩ ከተሳታፊዎች በሚመረጥ ቋሚ ቡድን እንዲመራ ተስማሙ ኤፕሪል 10, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ዛሬ ለስምንተኛ ዙር የተገናኙት ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ድርድሩ ከተሳታፊዎች በሚመረጥ ቋሚ ቡድን እንዲመራ ከስምምነት ደረሱ፡፡