ድምጽ በእነ አቶ በቀለ ገርባ የቀረበው ማስረጃ በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ አልተተረጎመም ተባለ ኤፕሪል 10, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ ዛሬም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ እንዳልተተረጎመ ታወቀ፡፡