አጭር ድምጽ በኢትዮጵያ ሶማሌ ለተከሰተው ድርቅ የውሃ አቅርቦት ዋናው መሆኑ ተገለፀ ኤፕሪል 07, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ሶማሌ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ከመስጠት አንፃር የውሃ አቅርቦት ዋናው ጉዳይ መሆኑን የክልሉና የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡