የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ድርቅ በአሜሪካ ባለሥልጣናት ተጎበኘ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ለተረጂዎች ለመድረስ በክልሉና በፌደራል መንግሥታት እንደዚሁም ዓለምአቀፍ አጋሮች የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሃመድ ኡማር አስታወቁ፡፡