የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የመጨረሻ የመከላከያ ማስረጃውን ለፍርድ ቤት አቀረበ
Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ የመጨረሻ የመከላከያ ማስረጃውን ለፍርድ ቤት አቀረበ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5