ድምጽ ኤርትራን ጨምሮ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የኢኮኖሚ ማኅበረሠብ እንዲፈጥሩ ሀሳብ ቀረበ ኤፕሪል 05, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያን በይፋ በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች ኤርትራን በመጨመር አንድ የኢኮኖሚ ማኅበረሠብ ለመፍጠር መስራት አለባቸው አሉ፡፡