ድምጽ የሱዳን ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ጎበኙ ኤፕሪል 04, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች የአንዱ ሀገር ፀጥታና ደሕንነት የሌላውም እንደሆነና የማይነጣጠል ጥቅም እንዳላቸው አስታወቁ፡፡