አጭር ድምጽ በሶማሌላንድ ርሃብ በርትቷል ኤፕሪል 03, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተው ድርቅ ብዙ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በገደለባት ሶማሌላንድ መንግሥቱ የልማት ሥራዎችን አቁሞ የገንዘብና አስተዳድራዊ ትኩረቱን ህይወት በማዳን ሥራ ላይ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡