ፓርቲዎች ከቅድመ ድርድሩ ራሳቸውን ማግለላቸውን ይፋ አደረጉ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢህአዴግ ቅድመ ድርድር ውይይቱን ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመቀጠል መወሰኑን እንደገለፅ አስታውቋል፡፡ መድረክ በሰጠው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መራዘምን ተቃውሟል፡፡