ድምጽ የፓርቲዎች ድርድርና ክርክርን በተመለከተ ውይይት ማርች 31, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራስያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ከተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር ለመደራደር ባቀረበው ሃሳብ መሰረት ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ንግግሩ በምን መልክ ይካሄድሉ በሚሉት ነጥቦች ላይ ተስማምተዋል።