ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መራዘምን አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየት ማርች 30, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ እንዲቀጥል ሕዝቡ ፈቃዱን ሰጥቷል የሚለው የመንግሥት መረጃ ሕዝብን መናቅ ያመነጨው ነው ሲሉ አንድ እውቅ የተቃዋሚ መሪ ነቀፉ፡፡