ድምጽ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ለአራት ወራት ተራዘመ ማርች 30, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ለአራት ወራት እንዲራዘም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወሰነ፡፡ የኢትዮጵያ መሪዎች የዓዋጁን መራዘም አስፈላጊ የሚያደርጉ ምክንያቶች እንዳሉ ሲገልፅ ቆይተዋል፡፡