የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የፖሊሲ አማካሪ አቶ ዳዊት ዲቃሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጣሪያ ማዕከል /አፍሪካ ሲዲሲ/ የአምስት ዓመት ዕቅድ ይፋ መሆን ከምስረታ ወደ ሥራ መግባቱን ያመለከተ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የጋራ የሆነ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል በአፍሪካ ሥራ ጀምሯል፡፡