የአሜሪካ መንግሥት ያስገነባው ብሔራዊ የኅብረተሠብ ጤና ማሰልጠኛ ማዕከል ተመረቀ
Your browser doesn’t support HTML5
ከመቶ ሃምሳ ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአሜሪካ መንግሥት ያስገነባው ብሔራዊ የኅብረተሠብ ጤና ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ በይፋ ተመርቆ ለኢትዮጵያ የኅብረተሠብ ጤና ተቋም ተላለፈ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5