የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ትብብር /ኢጋድ/ በሶማልያ ጉዳይ መከሩ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ትብብር /ኢጋድ/ ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ስብሰባ ወደ ሀገራቸው በፍላጎታቸው ለሚመለሱ የሶማልያ ተወላጆች ሁኔታዎችን ለማመቻቸትና ሶማልያ ውስጥ ስላለው የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ መፍታኄ ለማበጀት ተስማምተዋል።