የሶማልያ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሃብ ለማስወገድ ዓለምቀፉን ማኅበረሠብ ተማፀኑ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የሶማልያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በትላንትናው ዕለት ሃገራቸው ወደ ቸነፈር ሊለወጥ የተቃረበውን ረሃብ ለማስወገድ በያዘችው ጥረት ይረዳ ዘንድ ዓለምቀፉን ማኅበረሠብ ተማፅነዋል።