አጭር ድምጽ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ማርች 24, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 "የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምህዳር ጨምድዶ የያዘው ኢህአዴግ ነው፡፡ ድርድር ማካሄድ የምንፈልገው ከኢህአዴግ ጋር ነው" - የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፡፡