ሰሜን ኮሪያ ጦር መሣሪያ ግዥና የመከላከያ ስምምነት ከሰባት አፍሪካ ሀገሮች ሽርክና አገኘች

Your browser doesn’t support HTML5

ሰሜን ኮሪያ ምንም እንኳ ዓለምቀፍ ማዕቀብ ቢጣልባትና እንድትገለል ቢደረግም፣ የጦር መሣሪያ ለመግዛትና የጋራ መከላከያ ስምምነት ለመፈራረም፣ ፍላጎት ያላቸው በርካታ የአፍሪካ ሀገሮችን ሽርክና ማግኘት ችላለች ይላል፤ ምርመራውን ያካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ባለሞያዎች ቡድን።