የሞባይል /የተንቀሳቃሽ ስልክ/ ኢንተርኔት አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮ ቴሌኮም ለወራት ተቋርጦ ቆይቶ የነበረውን የሞባይል ወይንም የተንቀሳቃሽ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሦስት ቀናት በፊት መጀመሩን አስታወቀ፡፡