ድምጽ ብሪታንያ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን በተመለከተ ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችውን እርምጃ ተቀላቀለች ማርች 22, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ካሁን በሁዋላ ከስማርት ፎን የተለቁ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሁሉ ወደ አውሮፕላን የሚገቡት ተመርምረው ይሆናል ተብሏል።