"ከተቃዋሚዎች ጋር ለመደራደር የወሰነው በውጭ ኃይል ጫና አይደለም" ጠ/ሚ ኃይለማሪያም
Your browser doesn’t support HTML5
ገዥው ፓርቲና መንግሥት ለመደራደር የወሰኑት ከፍርሃትና ከውጭ ኃይሎች ጫና በመነጨ ምክንያት አለመሆኑን ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሰሞኑን ለፓርላማ አባላት ተናግረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5