በጋምቤላ ሕፃናትን የጠለፉና ሰዎችን የገደሉ ከደቡብ ሱዳን የመጡ ሙርሌዎች መሆናቸው ተነገረ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ ወደ ጋምቤላ ክልል በመግባት ሃያ ስምንት ሰዎችን የገደሉትና ሕፃናትን ጠልፈው የወሰዱት ዶ/ር ሪያክ ማቻር ከሚመሩት አማፂያን ጋር ሕብረት የፈጠሩ ሙርሌዎች ናቸው ሲሉ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ተናገሩ፡፡