5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በደቡብ ሱዳን ሊካሄድ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለቸው በደቡብ ሱዳን እንደሚካሄድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡